Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከኢየሱስ ጋር ኑሮ — ታምራት ሃይሌ

ሕይወት እንደ ጥላ ሲያልፍ

ውበት እንደ ቅጠል ሲረግፍ

ያመኑበት ወዳጅ ሲከዳ

ከኢየሱስ ጋር ሆኜ ልጐዳ