ቁጥር 1 · Verse 1
መነሻ ስፍራዬን አስታውሰዋለሁ
ከየት እንዳነሳኸኝ መች እዘነጋዋለሁ
ፀጋህ በዝቶልኝ ነው ብሩህ ቀን ማየቴ
እጅህ ደግፎኝ ነው ያማረው ሕይወቴ