Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከዘመን ዘመን — ሰለሞን ይርጋ

ያው ነው እግዚአብሔር ያው ነው

ያው ነው ጌታዬ ያው ነው

ያው ነው ኢየሱስ ያው ነው

ያው ነው አምላኬ ያው ነው

ጥንትም የሚሰራ አሁንም ያው ነው

አልተለወጠም ኃይሉ ሙሉ ነው (፪x) (ሃሌሉያ)