Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብር ለኢየሱስ — ዳዊት (ዳኒ) ወልዴ

ለጻድቁ ክብር ክብር ይሁን

የሚል ዝማሬ ከምድር ዳር ሲሰማ

እኔም ድምፄን አብሬ አነሳለሁ

ለእግዚአብሔር ክብር እዘምራለሁ

ቅዱሳን መላዕክቱ ባንድነት

ሌሊትና ቀንም ሚሰግዱለት

የምድር ፍጥረታት ጉዑዛን ሁሉ

ለቅዱሱ መንፈስ ይገዛሉ