Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብሬ — ዮሐንስ በላይ

ባዶነቴ ባንተ ሲሞላ

ምን ይታሰበኛል ከማመስገን ሌላ

ካንተ እየተቀበልኩ ላንተ እሰጣለው

ደግሜ ደግሜ እባርክሃለው