Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክቡርና ቅዱስ ነው — ለዓለም ጥላሁን

ፅድቅና መንግሥትህ እንደምን ያምራሉ

ከአንተ ወድያ ሕይወት ለምን ያሰኛሉ

የአባትነትህ ፍቅርህ በኢየሱስ ያየነው

ማርኮ አስቀርቶናል ኑሮዋችን የአንተ ነው (፪x)