Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቅዱስ — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

እወድስሃለው በዜማ እወድስሃለው በቅኔ

የምስጋናዬ የአምልኮዬ መአዛው ይክበብህ

እንዲህ ነህ ብዬ በቃሌ አልገልጥህ አምላኬ ልዩ ነህ

አንተን ለማምለክ በመታደሌ

የደስታ እንባ ካይኖቼ ይፈሳል

አጥንት ጅማቴ ቅዱስ እያሉ