Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቅዱስ — ሃና ተክሌ

ያለህና የነበርህ በክብር የምትመጣ

ለዘላለም የምትኖር የሰማይ የምድር ጌታ

ምድር ከክብርህ ተሞልታለች አንተን ክብርን እያየች

አኛም ባርያዎችህ በፊትህ እንሰግዳለን

ክዱስ (፲፪) እንዳንተ የለም ጌታ

በኃይል/በክብር የበረታ