Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክርስቶስ — ቢንያም ዋለ

ከላይ የወረደ የተሰጠን ከአብ

ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ጥበብ

መንፈስ ቅዱስ ያስረዳው ለሰው የገለጠው

ጌታ ኢየሱስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነው