Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ላጫውትህ በዜማ — ዮሐንስ ግርማ

ላጫውትህ በዜማ ፊትህ ልዝለል ላሞጋግስህ

ልንገር ማንነትክን ስምህን ልጥራ ላቆላምጥህ

ልውጣ ከፊትህ ሆይታን ላብዛ ለምሥጋና