Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ላደረገልኝ መልካም ምሕረት — ታደሰ መኩሪያ

ስላደረገልኝ መልካም ምሕረት

አልተፈረደብኝ አቤት ደግነት!

ተትቶልኝ ብዙ በደሌ ሳይከፈለኝ

በቤቱ አለሁ ፀጋው ምሕረቱ ስለደገፈኝ

ከሰማይ ላለው እጄን አንስቼ

ክብር እሰጣለሁ ዛሬም ፊቱን አይቼ