Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ላደረክልኝ የምመልሰው — ታምራት ሃይሌ

ላደረግህልኝ የምመልሰው

አንዳች የለኝም እጄም ባዶ ነው

እንካ ተቀበል የአፌን ምሥጋና

በእጄ ያለው ይኸው ነውና (፪x)