ቁጥር 1 · Verse 1
አምላኬን ከልብ ኦሆሆ አመልካለሁ
ልዘምርለት ኦሆሆ ተለይቻለሁ
አከብረዋለሁ ኦሆሆ ዛሬም በደስታ
ሥራዬ ሆኖአል ኦሆሆ መኖር ለጌታ
ያዘምረኛል ቅባቱ ያዘምረኛል
ያዘምረኛል ምሕረቱ ያዘምረኛል
ቁጥር 1 · Verse 1
አምላኬን ከልብ ኦሆሆ አመልካለሁ
ልዘምርለት ኦሆሆ ተለይቻለሁ
አከብረዋለሁ ኦሆሆ ዛሬም በደስታ
ሥራዬ ሆኖአል ኦሆሆ መኖር ለጌታ
ያዘምረኛል ቅባቱ ያዘምረኛል
ያዘምረኛል ምሕረቱ ያዘምረኛል