Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ላመሰግንህ እድል ስላገኘሁ — አዜብ ኃይሉ

ከኖርኩበት ከዚያ ከሞት ሰፈር

አስኮብልሎኝ ድንቁ ያንተ ፍቅር

እርግፍ አርጎ ሁሉን አስጣለና

አዲስ ህይወት ጎዳና

ኦ ድንቅ ነው መኖር ካንተ ጋራ

በሸለቆ ቢሆን በተራራ

ላመስግንህ እጆቼን አንስቼ

ከጠላቴ ወጥመድ ሁሉ አምልጬ