Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ላመስግነው — ዮሴፍ በቀለ

ላመስግነው ጌታን ላመስግነው

ላመስግነው ውዴን ላመስግነው

የረዳኝን ኢየሱስ ያገዘኝን

ያቆመኝን አምላኬን ሰው ያደረገኝን

ላመስግነው ዛሬም አቻም የለውም

ቢያወድሱት እርሱስ ማይጠገብ ነው

ላመስግነው