Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለአንተ ብቻ — አሃቫ የወንጌል መዘምራን

ለአንተ ብቻ (፯x)

ለአንተ ብቻ (፯x)

በዚህ ምድር ላይ

ስለ ብዙ ነገር ይተረካል

ለሕያውም ለግዑዙም ዜማ ይቀመራል

ሁሉም በእራሱ መንገድ ይጓዛል ይሮጣል

የወደደውን መርጦ ያወድሳል