Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ላሰናዳው ቤቴን — አርነት ከበደ

ይመጣል ኢየሱስ

ኢየሱስ ይመጣል

በታላቅ ብርሃን ተገልጦ መልአኩ

አዋጅ ነገራቸው ለእረኞች ሁሉ

ንጉሥ ተወለደ በቤተልሔም ከተማ

ሄዳችሁ ስገዱ በግርግም አለና (፪x)

መላዕክት ያወጁለት እረኞች የሰገዱለት