አዝማች · Chorus
አንደበቱን የሚገታ ሰውነቱን ይገዛልና
ለአፍህ ጠባቂ አኑር
የሕይወት ቃል መውጫ በር ናትና
ዘሯም ሲያፈራ እጥፍ ነውና
ለአፍህ ጠባቂ አኑር
አንደበቱን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃታልና
አዝማች · Chorus
አንደበቱን የሚገታ ሰውነቱን ይገዛልና
ለአፍህ ጠባቂ አኑር
የሕይወት ቃል መውጫ በር ናትና
ዘሯም ሲያፈራ እጥፍ ነውና
ለአፍህ ጠባቂ አኑር
አንደበቱን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃታልና