Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልብ ለልብ ተከባብዶ — ካሌብ ተስፋዬ

ልብ ለልብ ተከባብደን እንዴት ይኖራል

ያለ ፍቅር ክርስትና ምን ይረባናል

እወድሃለሁ/እወድሻለሁ እያሉ መሸነጋገል

ከንቱ ነው ሰው እየጠሉ ጌታን ማገልገል (፪x)