Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልባርክህ — ትዕግሥት ዓለሙ

ባከብርህ ባመልክህ ባመሰግንህ

ተባረክ ተወደስ ክበር እያልኩህ

መቼ ይበቃኛል አንተን ሊገልጽህ

ለእኔ ታደረከው ጌታ እየበዛብኝ

በተከፋሁ ጊዜ ልቤ ሃዘን ሲውጠኝ

አንተ ብቻ ለእኔ ፈጥነህ ደረስክልኝ