Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልቤ አውቆታል — አውታሩ ከበደ

ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ

ዝም ብሎ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ

ስለሆነም አይደለም ነገር ስለተሳካ

በጌታ ደስ ይለኛል ልቤ አውቆታል ለካ