Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልቤ ተቀይሮ — ዳንኤል አምደሚካኤል

ጌታ : በምሕረቱ : ከሳበኝ : ጀምሮ

የሱስ : በይቅርታው : ከጠራኝ : ጀምሮ

እሱን : እሱን : ይላል : ልቤ : ተቀይሮ

ጌታን : ጌታን : ይላል : ልቤ : ተቀይሮ (x2)