Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለበጐ ነው — ካሳሁን ለማ

ለበጐ ነው የሚሆነው ሁሉ

ተረድቼዋለሁ

የታለ አትበሉ ለእኔ ይታየኛል

ለእኔ ይታየኛል (፪x)

ያገኘኛል ያልኩት በእርግጥ ያገኘኛል

በእርግጥ ያገኘኛል (፪x)