Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልበልህ አለኝታዬ — ዳግማዊ ጥላሁን

አምላኬ ሆይ የእኔ አለኝታ የሞትክልኝ በእኔ ቦታ

አምላኬ ሆይ የእኔ አለኝታ የቆምክልኝ በእኔ ቦታ

(ኧኸ) ጅማሬዬ ላይ (ኧኸ) ታሪክ ሲዘጉ

(ኧኸ) ቁጣህ ነደደ (ኧኸ) አንተን እንደነኩ

(ኧኸ) ወጪ ወራጁ (ኧኸ) የሚቀናበት

(ኧኸ) ክብርህ ፈሰሰ (ኧኸ) ገባ ከእኔ ቤት