Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልቤን ፈወሰው — ቴዎድሮስ ታደሰ

ሰው ወዳጁን ቢወድ ይሄ ምን የገርማል (፫x)

ሰው ወዳጁን ቢወድ ይሄ ምን ይደንቃል (፫x)

ንጹህ ልብን ስጠኝ ወደ አንተ ልጠጋ

እርሱ አለው ዋጋ አለው ዋጋ

ይቅር ባይ አድርገኝ ወደ አንተ ልጠጋ

እርሱ አለው ዋጋ አለው ዋጋ