Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለፍቅር ትርጉም — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

ፍቅሩ የማያቋርጥ ጅረት ነው

አጥንትን ዘልቆ የሚሰማ

ልዩ ጣዕምም የሞላው

የብርታት ቅኔ የሚያሰማ

1.ፍቅርን ሳስባት ጌታ ኢየሱስን አልማለሁ

መላ አካላቴን አየዋለሁ