Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልጄ ሆይ ቃሌን ጠብቅ — ጌታያውቃል ግርማይ እና ብሩክታዊት አሰፋ

"ሚጡ ሚጡ ነይና አባባ እንቅልፋቸው ሳይመጣ

ምከሩን እንበላቸው እንደትላንትና

ውይ እኔ እኮ በጣም ነው ምወደው የሳቸውን ምክር

እሺ ነይ ደስ ይለኛል

አባባ አባባ? ምክር ምከሩን አባባ

ምክር አላችሁ? አዎ አዎ