Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልጆች ሆይ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ — ሰሜን ናዝሬት መሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ልጆች ክፍል

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ የሚገባ ነውና (፫x)

በጌታ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)

ልጆች ሆይ (፫x)

ይህ ደስ የሚያሰኝ ነውና (፫x)

በሁሉ (፫x) ለወላጆቻችሁ ታዘዙ (፪x)