Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለካ ምሕረትህ ነው — ቃልኪዳን ጥላሁን

ለካ ምህረትህ ነው የሚደጋግፈኝ

ለካ ይቅርታህ ነው እኔን የሚያቆመኝ

ለካ ፍቅርህ ነው የሚያጠነክረኝ

ለካ ክብርህ ነው ውበት የሚሆነኝ

ከወርቅ ከዕንቁ ይልቅ ጌታ ይሻለኛል