Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለክብር የሚሆን እቃ — ዮሐንስ ግርማ

ጨለማ በሆነበት ብርሃንን የሚያበራ

ስለ ከበረው ፀዳልህ ሚያወራ

ሙት በገዛው ሸለቆ ሕይወትን የሚናገር

ወደ ሞት ለሚነዱት ብርሃን የሚሆን የምሥራችን የሚያበስር