Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልመለስ — ዳንኤል አምደሚካኤል

ባባቴ ቤት ሁሉ ሞልቶ

ተትረፍርፎ ኧረ ምን ጠፍቶ

ከሱ ላይ አይኔ ተነሳ

ላይጠቅመው ሌላውን አይቶ

የእራሴ መንገድ አጠፋኝ ተጎዳሁኝ

ሆ ከርያ ለመዋል ተገደድኩኝ

ዛሬ ፍቅሩን ናፍቄያለሁ እመለሳለሁ

ሆ እንደልጅ ባልሆን ባሪያ ሆናለው