Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለምን — አርነት ከበደ

በጊዜያዊው ነገር ልቤ እንዳይሸነፍ

በሚያልፈው ነገር ነፍሴ እንዳትታለፍ

ቃልህን በልቤ ሰውረው ጌታዬ

ትዛዝህን ልጠብቅ

ማስተዋል ይሁነኝ ወዳጄ