Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለምን እንደዘገየ — ዳንኤል አምደሚካኤል

ለምን እንደዘገየ ለእኔ ባይገባኝም

እጠብቀዋለሁ ፈፅሞ አይጥለኝም

ስጋዬን ልንከስ ልማፀነው

ፀሎቴን ሰምቶ እስኪመልሰው ጌታ