Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልመናዬ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

የተማረውን ሕይወት አንተን የሚያሳየው

እንድትሰጠኝ ጌታ ሁልጊዜ ልመናዬ ነው

የተማረውን ምላስ አንተን የሚያከብረው

እንድትሰጠኝ ጌታ ሁልጊዜ ልመናዬ ነው