Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለምኜው ዘግቼ በሬን — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

ለምኜው ዘግቼ በሬን አደለኝ ሳለሁ ብቻዬን

ምስጢሬን አውቆታልና ለስሙ ይድረስ ምስጋና (2)

በልቤ ጓዳ ተዘግቶ ወቅትም ሲለወጥ አያረጅ

የነፍሴ ጩኸት ቢያውከኝ ሸክሜን አራገፍኩ በርሱ ደጅ (3)

በጋና ክረምት አለፉ እኔም እዛው ነኝ ደጃፉ

ቆይቼ ደጅ ጠናሁት ዘምበል ብሎም አየሁት