Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለሚጠሩህ ቅርብ — ለምለም ንጋቱ

እግዚአብሔርን ሊሰሙ ለሚወዱ ትናገራለህ

ሊያዩህ ለሚሹ ለናፈቁ ትገለጣለህ

በቀናዋ መንገድ ሊሄዱ ለመረጡ

እስከ ፍጻሜው ትመራቸዋለህ