Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለእኔም ያንን ፀጋ — ተስፋዬ ጋቢሶ

የመከራ እቶን የማንጠሪያ እሳት

የመፈተኛ ፍም የመመዘኛ ጣት

ነበር በጀግኖች ዘንድ ባለፉት ጦረኞች

ባለፉበት መንገድ የድል ባለቤቶች