Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልነሳና እስቲ ልቀኝ — ለዓለም ጥላሁን

ተናግሬም አልጨርሰው ጌታ ለእኔ ያደረገው (፪x)

ልነሳና እስኪ ልቀኝ ለእርሱ ሚሆን ቋንቋ ቢገኝ (፪x)

ዝም ልል አልችልም

ፍቅርህ ዝም አያሰኝም