Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለእኔ ነበር — ፋሬስ መዘምራን

ለእኔ ነበር ያኔ መንገላታትህ

በግርፍና በጦር መቁሰልህ

መስቀል ተሸክመህ መውጣትህ

ሚስማር ተቸንክሮብህ መሞትህ

ለእኔ ነበር ያ ሁሉ መንገላታትህ

በሰዎች ፊት ተዋርደህም መሞትህ