Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለኔ ያለህ ትኩረት — መስከረም ጌቱ

ለኔ ያለህ ፍቅር ያስገርመኛል

ለኔ ያለህ ምህረት ያስደንቀኛል

ለኔ ያለህ ትዕግሥት ያስገርመኛል

ለኔ ያለህ ትኩረት ያስደንቀኛል

መተላለፌን ደምስሰህ ተቀበልከኝ

በመንገዴ እንድጠፋ መቼ ተውከኝ