Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለእኔ የምታስበው — እንዳልካቸው ሃዋዝ

አሻግሬ አያለሁ ያንተን መልካምነት

ከቶ አልገምትህም አሁን ባለሁበት

ታሪክ የምትለውጥ ሁሉንም የምትቀይር

እኔ የማመልክህ ድንቅነህ እግዚአብሔር