Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለእኔም አባቴ ሆይ — ተስፋዬ ጋቢሶ

መዋረዳቸውን አይተህ አንተ ባርከሃቸው

የቤትህን ልጆች አንተ ሰብረሃቸው

ትዕቢታቸው ቀርቶ በትሁት ልባቸው

እንባቸውን ሲያፈሱት ለአንተ አየኋቸው