Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልቅረብህ — ቅድስት ካሳ

ልቅረብህ አብዝቼ ልወቅህ አብዝቼ

ልቅረብህ አብዝቼ ልወቅህ አብዝቼ

ያወኩ ለታ ወድሀለሁ ፈራሀለሁ እመስልኃለሁ

ያወኩ ለታ ወድሀለሁ ፈራሀለሁ እመስልኃለሁ