Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለሰው አላወራም — ቃልኪዳን ጥላሁን

ለሰው አላወራም ምን ትርፍ አገኛለሁ

ሃዘኔን ብሶቴን ላንተው እነግራለሁ

ደጃፌን ዘግቼ አጫውትሃለሁ

አምናለሁ ካንተ ዘንድ ምላሽ አገኛለሁ (፪x)