Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልሰዋ ምሥጋና — ዮሐንስ በላይ

ከልብ የሆነ ምሥጋናዬን

ልሰዋ በፊትህ ጌታዬ

ከልብ የሆነ አምልኮዬን

ልሰዋ በፊትህ ጌታዬ

ልሰዋልህ (፪x) ልሰዋ ምሥጋናዬን

ልሰዋልህ (፪x) ልሰዋ አምልኮዬን