ቁጥር 1 · Verse 1
አልሰለችም ፍፁም ደግሞም አልታክትም
ምሥጋናን ከማለት ከቶ ዝም አልልም
ምሕረትህ በእኔ ላይ በዝቶልኝ ስላየሁ
ተመስገን እያልኩኝ ለአንተ እዘምራለሁ