Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልዘምር — ዳንኤል አምደሚካኤል

ልዘምር(፪)

ልዘምር ልዘምር

ላዳነኝ ለእግዚአብሔር ልዘምር

ልቀኝለት ቅኔ

ታላቅ ሰሙ ይክበር መድኀኔ

ላምልከው ነፍሴን ታድጓታል