Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ልዘምርለት — ኤፍሬም ዓለሙ

ጠብቆኝ እኮ ነው ዛሬ ያለሁት ከጠላቴ ዛቻ

መቼ እወጣው ነበር ለብቻዬ ያንን ሁሉ ጣጣ

በጐኔ ሳይርቀኝ ሳይለየኝ ከክፉ ጠብቆ

መንገዴን አንቅቶ ጀምሬያለሁ የሰላምን ጉዞ