Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ለዚህ ነው — ሳምራዊት ሲዛር

ለዚ ነው መዘመር ያልተውኩት

ለዚ ነው አምልኮም ያልተውኩት

ለዚ ነው ተመስገን የምለው

እንዳንተ ስላላገኘው ነው

ለዚ ነው አምልኮ ያልተውኩት

ለዚ ነው መውደዴን ያልተውኩት

ለዚ ነው ተመስገን የምለው

እንዳንተ ስላላገኘው ነው