Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
ለዚህ ነው መቆሜ
— አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
አላማ ቢስ ነበርኩ ግብ የሌለሽ
የማልረባ ብኩን ተቅበዝባዥ
ኢየሱስ ግን ውስጤ ገባ
ድፍርስ ሕይወቴን አጠራ
መራራው ሕይወቴ ተለወጠ
ኑሮዬ በኢየሱስ ጣፈጠ